እንኳን ለተቀደሰው የድዮን ቅድስት ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ።
ከላይ በተቀመጠው መንገድ መጠቀም ካልቻሉ ከዚህ በታች ያለዉን የዕርዳታ መሰብሰቢያ ቅፅ አትመው በመሙላት በተከፈለ ፓስታ (paid postage envelope) አሽገዉ በቤተክርስቲያኑ አድራሻ እንዲልኩ ወይንም ለበዓሉ ሲመጡ ይዘዉ እንዲመጡ በአክብሮት እናሳስባለን።
invitation_1.pdf | |
File Size: | 273 kb |
File Type: |